1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ እግዚአብሔር አብ አለን፤ እንዲሁም ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
比較
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6で検索
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ “ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን፤” እናውቃለን። ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው፥ ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2で検索
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
ስለዚህ ምግብ ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን ላለማሰናከል ፈጽሞ ሥጋ አልበላም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13で検索
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ለደካሞች ዕንቅፋት እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ