1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
መልካም ነገር አድርገህ ቢሆን ኖሮ ተቀባይነት አይኖርህም ነበርን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በበርህ ላይ ያደባል፤ በቊጥጥሩ ሥር ሊያደርግህም ይፈልጋል፤ ሆኖም አንተ ልታሸንፈው ይገባል።”
比較
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7で検索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሤትም “ሄኖስ” የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመሩት በዚያን ጊዜ ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26で検索
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየልን “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው፤ ቃየልም “የት እንዳለ አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ብሎ መለሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9で検索
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
እግዚአብሔርም ቃየልን እንዲህ አለው፤ “ምን አደረግህ? የፈሰሰው የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ እየጮኸ ነው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10で検索
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔር ግን “ማንም አይነካህም፤ አንተን የሚገድል ሰባት እጥፍ የበቀል ቅጣት ይደርስበታል” አለው። ስለዚህ እግዚአብሔር ቃየልን ማንም ቢያገኘው እንዳይገድለው የሚያስጠነቅቅ ልዩ ምልክት አደረገለት።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ