Logo YouVersion
Icona Cerca

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርCampione

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

GIORNO 34 DI 40

ክህደት

ሉቃስ 22:40-65

  1. በመከራ ውስጥ የኢየሱስና የጴጥሮስ ልዩነቶች ምን ምን ናቸው?  
  2. ኢየሱስ በመከራ ሰዓት ፀሎትን የሚመርጠው ለምንድን ነው?