Logo YouVersion
Icona Cerca

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Campione

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

GIORNO 3 DI 7

መልካም መሬት ሁን 

ሉቃስ 8:4-15

  1. “የመልካም መሬት“ ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው?
  2. እሾህ እንዴት ነው እያነቀኝ ያለው?
  3. ፍሬ እስከማፈራ ድረስ እንድፀና ዛሬ ምን አይነት እርምጃዎችን እንድወስድ ኢየሱስ ይፈልጋል?