1
ኦሪት ዘፍጥረት 21:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ እግዚአብሔር በተናገረው መሠረት ለሣራ መልካም በማድረግ የገባውን ቃል ኪዳን ፈጸመላት።
Confronta
Esplora ኦሪት ዘፍጥረት 21:1
2
ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18
እግዚአብሔርም ልጁ ምርር ብሎ ሲያለቅስ ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን “አጋር ሆይ፤ የምትጨነቂበት ነገር ምንድን ነው? እግዚአብሔር የልጁን ለቅሶ ሰምቶአልና አይዞሽ አትፍሪ፤ ተነሺ፤ ሂጂና ልጁን አንሥተሽ ዕቀፊው የእርሱንም ዘር አበዛለሁ፤ ታላቅም ሕዝብ አደርገዋለሁ” አላት።
Esplora ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18
3
ኦሪት ዘፍጥረት 21:2
ስለዚህም ፀንሳ በእርጅናው ጊዜ ለአብርሃም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ልጁም የተወለደው “በዚህ ጊዜ ይወለዳል” ብሎ እግዚአብሔር በተናገረበት ጊዜ ነው።
Esplora ኦሪት ዘፍጥረት 21:2
4
ኦሪት ዘፍጥረት 21:6
ሣራ “እግዚአብሔር ደስታና ሳቅ አመጣልኝ፤ ስለዚህ ይህን ነገር የሚሰማ ሁሉ ከእኔ ጋር ይስቃል” አለች።
Esplora ኦሪት ዘፍጥረት 21:6
5
ኦሪት ዘፍጥረት 21:12
እግዚአብሔር ግን አብርሃምን “ስለ ልጁና ስለ አገልጋይቱ ስለ አጋር አትጨነቅ፤ ዘር የሚወጣልህ በይስሐቅ በኩል ስለ ሆነ ሣራ የምትልህን ሁሉ አድርግ፤
Esplora ኦሪት ዘፍጥረት 21:12
6
ኦሪት ዘፍጥረት 21:13
የአገልጋይቱም ልጅ የአንተ ልጅ ስለ ሆነ ታላቅ ሕዝብ እስኪሆን ድረስ ዘሩን አበዛለሁ” አለው።
Esplora ኦሪት ዘፍጥረት 21:13
Home
Bibbia
Piani
Video