ኦሪት ዘፀአት 14:16

ኦሪት ዘፀአት 14:16 መቅካእኤ

አንተም በትርህን አንሣ፥ እጅህንም በባህሩ ላይ ዘርጋ፥ ክፈለውም፤ የእስራኤልም ልጆች በባህሩ ውስጥ በደረቅ ምድር ያልፋሉ።