1
ኦሪት ዘፍጥረት 21:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን ጐበኛት፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት።
Bandingkan
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 21:1
2
ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18
እግዚአብሔርም የሕፃኑን ጩኸት ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን እንዲህ ሲል ጠራት፥ “አጋር ሆይ፥ ምን ሆንሽ? እግዚአብሔር የልጅሽን ድምፅ ባለበት ስፍራ ሰምቶአልና አትፍሪ። ተነሺ፤ ልጅሽንም አንሺ፤ በእጅሽም አጽኚው፤ ትልቅ ሕዝብ አደርገዋለሁና።”
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18
3
ኦሪት ዘፍጥረት 21:2
ሣራም ፀነሰች፤ እግዚአብሔርም በተናገረው ወራት ለአብርሃም በእርጅናዋ ወንድ ልጅን ወለደችለት።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 21:2
4
ኦሪት ዘፍጥረት 21:6
ሣራም፥ “እግዚአብሔር ደስ አሰኘኝ፤ ይህን የሚሰማ ሁሉ በእኔ ምክንያት ደስ ይሰኛልና” አለች።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 21:6
5
ኦሪት ዘፍጥረት 21:12
እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፥ “ስለዚች አገልጋይህና ስለ ሕፃኑ አትዘን፤ ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ፤ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና።
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 21:12
6
ኦሪት ዘፍጥረት 21:13
የባሪያዪቱን ልጅ ደግሞ ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፤ ዘርህ ነውና።”
Telusuri ኦሪት ዘፍጥረት 21:13
Beranda
Alkitab
Rencana
Video