1
ዮሐንስ 17:17
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ቃልህ እውነት ነው፤ በእውነትህ ቀድሳቸው።
Bandingkan
Telusuri ዮሐንስ 17:17
2
ዮሐንስ 17:3
እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
Telusuri ዮሐንስ 17:3
3
ዮሐንስ 17:20-21
“የእነርሱን ትምህርት ተቀብለው በእኔ ለሚያምኑ ጭምር እንጂ ለእነዚህ ብቻ አልጸልይም፤ ይህም፣ አባት ሆይ፤ አንተ በእኔ፣ እኔም በአንተ እንዳለሁ ሁሉም አንድ እንዲሆኑ፣ እንዲሁም አንተ እኔን እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፣ እነርሱም በእኛ እንዲሆኑ ነው።
Telusuri ዮሐንስ 17:20-21
4
ዮሐንስ 17:15
የምለምንህም ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ፣ ከዓለም እንድታወጣቸው አይደለም።
Telusuri ዮሐንስ 17:15
5
ዮሐንስ 17:22-23
እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ፣ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ። ይህም እኔ በእነርሱ፣ አንተም በእኔ መሆንህ ነው። አንተ እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድኸኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድሃቸው ዓለም ያውቅ ዘንድ፣ አንድነታቸው ፍጹም ይሁን።
Telusuri ዮሐንስ 17:22-23
Beranda
Alkitab
Rencana
Video