1
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አንተ ሰው! እንዲህ በሚያደርጉት ሰዎች ላይ እየፈረድክ፥ እነርሱ የሚያደርጉትን ስታደርግ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የእግዚአብሔርን የደግነቱንና የቻይነቱን፥ የታጋሽነቱንም ብዛት ትንቃለህን? እግዚአብሔር ደግነቱን ያበዛልህ አንተን ወደ ንስሓ ለመምራት እንደ ሆነ አታውቅምን?
Összehasonlít
Fedezd fel: ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
2
ወደ ሮም ሰዎች 2:1
በሌላው ሰው ላይ የምትፈርድ አንተ ለራስህ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው ሰው ላይ ስትፈርድ በራስህ ላይ ትፈርዳለህ፤ አንተ በሰው ላይ እየፈረድክ፥ ያ የፈረድክበት ሰው የሚያደርገውን ታደርጋለህ።
Fedezd fel: ወደ ሮም ሰዎች 2:1
3
ወደ ሮም ሰዎች 2:11
እግዚአብሔር በሰዎች መካከል አያዳላም።
Fedezd fel: ወደ ሮም ሰዎች 2:11
4
ወደ ሮም ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት የሚጸድቁ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የሚያውሉት ናቸው እንጂ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የማያውሉት አይደሉም።
Fedezd fel: ወደ ሮም ሰዎች 2:13
5
ወደ ሮም ሰዎች 2:6
እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ እንደየሥራው ይሰጠዋል።
Fedezd fel: ወደ ሮም ሰዎች 2:6
6
ወደ ሮም ሰዎች 2:8
የራሳቸውን ጥቅም በሚፈልጉ፥ ለእውነት በማይታዘዙና ለዐመፅ በሚታዘዙ ዐድመኞች ላይ ግን የእግዚአብሔር ቊጣና መቅሠፍት ይመጣባቸዋል።
Fedezd fel: ወደ ሮም ሰዎች 2:8
7
ወደ ሮም ሰዎች 2:5
እንግዲህ አንተ ንስሓ ባለመግባትህና እልኸኛ በመሆንህ የእግዚአብሔር ቊጣና ትክክለኛ ፍርድ በሚገለጥበት ቀን ቅጣትህ እንዲበዛ ታደርጋለህ።
Fedezd fel: ወደ ሮም ሰዎች 2:5
Kezdőoldal
Biblia
Olvasótervek
Videók