1
የማርቆስ ወንጌል 3:35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ ነው፤ እኅቴም፤ እናቴም፤” አለ።
Konpare
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 3:35
2
የማርቆስ ወንጌል 3:28-29
“እውነት እላችኋለሁ፤ ለሰው ልጆች ኀጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኀጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።”
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 3:28-29
3
የማርቆስ ወንጌል 3:24-25
መንግሥትም እርስ በርስዋ ከተለያየች ያች መንግሥት ልትቆም አትችልም፤ ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም።
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 3:24-25
4
የማርቆስ ወንጌል 3:11
ርኵሳን መናፍስትም ባዩት ጊዜ በፊቱ ተደፍተው “አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤” እያሉ ጮኹ።
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 3:11
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo