1
የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም፦ ክፉ ሐሳብ፥ ዝሙት፥ ስርቆት፥ ሰውን መግደል፥ አመንዝራነት፥ ስግብግብነት፥ ክፋት፥ አታላይነት፥ ስድነት፥ ምቀኝነት፥ ሐሜተኛነት፥ ትዕቢት፥ ግዴለሽነት ናቸው። ይህ ሁሉ ክፉ ነገር ከሰው ልብ ይወጣል፤ ሰውንም ያረክሰዋል።”
Konpare
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
2
የማርቆስ ወንጌል 7:15
ሰውን የሚያረክሰው፥ ከሰው የሚወጣው ነገር ነው እንጂ ከውጪ ወደ ሰው የሚገባውስ አያረክሰውም!
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 7:15
3
የማርቆስ ወንጌል 7:6
እርሱ ግን እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እናንተ ግብዞች! ኢሳይያስ ስለ እናንተ፥ ‘ይህ ሕዝብ በአፉ ብቻ ያከብረኛል እንጂ ልቡ ከእኔ የራቀ ነው!
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 7:6
4
የማርቆስ ወንጌል 7:7
ሰው ሠራሽ ሥርዓትን እንደ እግዚአብሔር ሕግ አድርገው እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል!’ ብሎ የተናገረው ትንቢት ትክክል ነው፤
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 7:7
5
የማርቆስ ወንጌል 7:8
“ስለዚህ እናንተ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ።”
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 7:8
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo