1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤
Konpare
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 8:35
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው የዓለምን ሀብት ሁሉ ቢያገኝ፥ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 8:36
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሕዝቡን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 8:34
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል? በዚህ በከሐዲና በኃጢአተኛ ትውልድ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ እኔም የሰው ልጅ በአባቴ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር ስመጣ በእርሱ አፍርበታለሁ።”
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
“እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ “አንተ መሲሕ ነህ፤” ሲል መለሰለት።
Eksplore የማርቆስ ወንጌል 8:29
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo