1
የማቴዎስ ወንጌል 20:26-28
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በእናንተ መካከል እንዲህ አይሁን፤ ነገር ግን ከእናንተ መካከል ታላቅ መሆን የሚፈልግ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፤ ከእናንተም መካከል ፊተኛ መሆን የሚፈልግ የእናንተ ባርያ ይሁን፤ የሰው ልጅም ሊያገለግል፥ ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Comparer
Explorer የማቴዎስ ወንጌል 20:26-28
2
የማቴዎስ ወንጌል 20:16
ስለዚህ ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ።’”
Explorer የማቴዎስ ወንጌል 20:16
3
የማቴዎስ ወንጌል 20:34
ኢየሱስም አዘነላቸውና ዐይኖቻቸውን ዳሰሰ፤ ወዲያውኑ አዩ፥ ተከተሉትም።
Explorer የማቴዎስ ወንጌል 20:34
Accueil
Bible
Plans
Vidéos