1
ኦሪት ዘፀአት 1:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አዋላጆቹ ግን እግዚአብሔርን ፈሩ፥ የግብጽ ንጉሥም እንዳዘዛቸው አላደረጉም፥ ወንዶቹን ሕፃናትንም በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ተዋቸው።
Comparer
Explorer ኦሪት ዘፀአት 1:17
2
ኦሪት ዘፀአት 1:12
ነገር ግን በጨቆኑአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፥ እጅግም ሰፉ፤ ከዚህም የተነሣ እስራኤላውያንን ፈሩአቸው።
Explorer ኦሪት ዘፀአት 1:12
3
ኦሪት ዘፀአት 1:21
አዋላጆቹ እግዚአብሔርን ስለ ፈሩ ቤተሰብን ሰጣቸው።
Explorer ኦሪት ዘፀአት 1:21
4
ኦሪት ዘፀአት 1:8
ዮሴፍን የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ተነሣ።
Explorer ኦሪት ዘፀአት 1:8
Accueil
Bible
Plans
Vidéos