1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤
Comparer
Explorer የማርቆስ ወንጌል 8:35
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው የዓለምን ሀብት ሁሉ ቢያገኝ፥ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?
Explorer የማርቆስ ወንጌል 8:36
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሕዝቡን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤
Explorer የማርቆስ ወንጌል 8:34
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል? በዚህ በከሐዲና በኃጢአተኛ ትውልድ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ እኔም የሰው ልጅ በአባቴ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር ስመጣ በእርሱ አፍርበታለሁ።”
Explorer የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
“እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ “አንተ መሲሕ ነህ፤” ሲል መለሰለት።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 8:29
Accueil
Bible
Plans
Vidéos