1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እርሱም ነቅቶ ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም “ጸጥ በል!” አለው፤ ነፋሱ ተወ፤ ታላቅ ጸጥታም ሆነ። ኢየሱስም፦ “እንዲህ የምትፈሩት ለምንድን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም?” አላቸው።
Comparer
Explorer የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እነርሱም በጣም ፈርተው፥ እርስ በርሳቸው “ኧረ ለመሆኑ፥ ነፋስና ባሕር እንኳ የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 4:41
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
በዚህ ጊዜ ኢየሱስ፥ በጀልባው በኋለኛው ክፍል ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ቀሰቀሱትና “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 4:38
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
እንደገናም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “ስለምትሰሙት ነገር ተጠንቀቁ! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ለእናንተም ይሰፈርላችኋል፤ በይበልጥም ይጨመርላችኋል።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 4:24
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “የእግዚአብሔር መንግሥት በምድር ላይ ዘር የሚዘራውን ሰው ትመስላለች። ሰውየው ሌሊት ይተኛል፤ ቀንም ይነቃል፤ እንዴት እንደ ሆነም ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል፤ ያድጋልም።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
እንግዲህ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!”
Explorer የማርቆስ ወንጌል 4:23
Accueil
Bible
Plans
Vidéos