1
ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የቤቱም አዛዥ “በዚህ ጉዳይ ጭንቀትና ፍርሀት አይድረስባችሁ፤ የእናንተና የአባታችሁ አምላክ ይህን ገንዘብ በየስልቻዎቻችሁ አስቀምጦላችሁ ይሆናል፤ የእናንተን ገንዘብ ግን እኔ ተቀብዬአለሁ” አላቸው። ከዚህ በኋላ ስምዖንን ወደ እነርሱ አመጣው።
Comparer
Explorer ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
2
ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
ዮሴፍ ወንድሙን በማየቱ ስሜቱ ስለ ተነካ ከዚያ ተነሥቶ ሄደ፤ ወደ እልፍኙም ገብቶ ምርር ብሎ አለቀሰ።
Explorer ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
Accueil
Bible
Plans
Vidéos