1
ኦሪት ዘፍጥረት 14:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በጠላቶችህ ላይ ድልን ያቀዳጀህ፥ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።” አብራምም በምርኮ ካገኘው ሀብት ሁሉ አንድ ዐሥረኛውን ለመልከ ጼዴቅ ሰጠው።
Comparer
Explorer ኦሪት ዘፍጥረት 14:20
2
ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19
የልዑል እግዚአብሔር ካህን የነበረው የሳሌም ንጉሥ መልከጼዴቅም ለአብራም እንጀራና የወይን ጠጅ አመጣለት፤ እንዲህ ብሎም አብራምን ባረከው፤ “ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር አብራምን ይባርክ!
Explorer ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19
3
ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23
አብራምም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በልዑል እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፤ አንተ ‘አብራምን ሀብታም ያደረግኹት እኔ ነኝ’ እንዳትል ሌላው ቀርቶ አንዲት ክር ወይም የጫማ ማሰሪያ እንኳ ከአንተ አልወስድም።
Explorer ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23
Accueil
Bible
Plans
Vidéos