1
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱ ጌታን ሲያገለግሉና ሲጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “እኔ ለመረጥኳቸው ሥራ በርናባስንና ሳውልን ለዩልኝ!” አለ። እነርሱም ጾመውና ጸልየው እጆቻቸውን ከጫኑባቸው በኋላ ላኳቸው።
Comparer
Explorer የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
2
የሐዋርያት ሥራ 13:39
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ አማካይነት የተሰጠው ሕግ ነጻ ሊያወጣው ከማይችለው ኃጢአት ሁሉ ነጻ ይወጣል።
Explorer የሐዋርያት ሥራ 13:39
3
የሐዋርያት ሥራ 13:47
ይህንንም የምናደርገው ጌታ፦ ‘መዳንን እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ እንድታመጣ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ’ በማለት ስላዘዘን ነው።”
Explorer የሐዋርያት ሥራ 13:47
Accueil
Bible
Plans
Vidéos