1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “በእውነት እግዚአብሔር ሰውን ከሰው እንደማያበላልጥ አስተዋልኩ፤ የማንኛውም አገር ሰው ቢሆን እግዚአብሔርን የሚፈራና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግ ከሆነ እግዚአብሔር ይቀበለዋል።
Comparer
Explorer የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአት ይቅርታ እንደሚያገኝ ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
Explorer የሐዋርያት ሥራ 10:43
Accueil
Bible
Plans
Vidéos