40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርEsimerkki

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

PÄIVÄ 27 / 40

አይነ ስውር ሰውዬ

ሉቃስ 18:35-43

  1. ኢየሱስ ለእኔ እንዲያደርግልኝ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? 
  2. የሰዎች ፍላጎት ምን እንደሆነ እጠይቃለሁ?ለምን? 
  3. ወዲያውኑ እንዴት ነው ለፍላጎታቸው የምፀልየው?

Tietoa tästä suunnitelmasta

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More