YouVersion-logo
RaamattuSuunnitelmatVideot
Hanki sovellus
Kielen valitsin
Hakukuvake

Suosittuja jakeita Raamatun kirjasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7

1

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ለጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ እንዲሁም ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ አብራችሁ ሁኑ።

Vertaa

Tutki 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5

2

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፤ እንደዚሁም ደግሞ ሚስት ለባሏ። ሚስት በገዛ ሰውነቷ ላይ ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ለባሏ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሰውነቱ ላይ ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።

Vertaa

Tutki 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4

3

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባርያዎች አትሁኑ።

Vertaa

Tutki 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23

Ilmaiset lukusuunnitelmat ja hartaudet liittyen aiheeseen 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7

Edellinen luku
Seuraava luku
YouVersion

Rohkaisemassa ja haastamassa sinua etsimään läheisyyttä Jumalan kanssa joka päivä.

Palvelutehtävä

Tietoa

Uramahdollisuudet

Vapaaehtoiseksi

Blogi

Lehdistö

Hyödyllisiä linkkejä

Apua

Lahjoita

Raamatunkäännökset

Ääniraamatut

Kielet

Päivän jae


Digitaalinen palvelutehtävä

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

YksityisyyskäytännötKäyttöehdot
Haavoittuvuuden paljastamisohjelma
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

Koti

Raamattu

Suunnitelmat

Videot