1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
Vertaa
Tutki የዮሐንስ ወንጌል 17:17
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
የዘለዓለም ሕይወትም አንተ ብቻ እውነተኛውን አምላክና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ነው።
Tutki የዮሐንስ ወንጌል 17:3
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
“በእነርሱ ቃል አማካይነት በእኔ ስለሚያምኑትም እለምናለሁ እንጂ ለእነርሱ ብቻ አለምንም። እኔም የምለምነው ሁሉም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም አባት ሆይ! አንተ በእኔ እንዳለህ፥ እኔም በአንተ እንዳለሁ፥ እነርሱም በእኛ እንዲኖሩ ነው፤ አንተ እንደ ላክኸኝም ዓለም እንዲያምን ነው።
Tutki የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም ውጪ እንድትወስዳቸው አለምንም።
Tutki የዮሐንስ ወንጌል 17:15
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ለእኔ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ። እኔ የምለምነው እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንደ ሆንክ እነርሱም በፍጹም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም እኔን እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድከኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድካቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።
Tutki የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot