Logo de YouVersion
Icono de búsqueda

ትን​ቢተ ዕን​ባ​ቆም 3:17-18

ትን​ቢተ ዕን​ባ​ቆም 3:17-18 አማ2000

ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፣ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።

Planes de lectura y devocionales gratis relacionados con ትን​ቢተ ዕን​ባ​ቆም 3:17-18