1
ኦሪት ዘፍጥረት 47:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ያዕቆብም ለፈርዖን አለው፦ የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሳ ዓመት ነው የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፋም ሆኑብኝ አባቶቼ በእንግነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም።
Comparar
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 47:9
2
ኦሪት ዘፍጥረት 47:5-6
ፈርዖንም ዮሴፍን ተናገረው እንዲህ ብሎ፦ አባትህና ወንድሞችን መጥተውልሃል የግብፅ ምድር በፊትህ ናት በመልካሙ ምድር አባትህንና ወንድሞችህን አኑራቸው በጌሤም ምድር ይኑሩ ከእነርሱም ውስጥ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ታውቅ እንደ ሆነ በእንስሶቼ ላይ አለቆች አድርጋቸው
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 47:5-6
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos