1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል!
Vergleichen
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21
እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን ስለ እኛ ኃጢአት የሌለበትን እርሱን ኃጢአት አደረገው።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
የምንኖረው በእምነት እንጂ በማየት አይደለም።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-19
ይህ ሁሉ የሆነው፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን፥ የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን ከእግዚአብሔር ነው፤ ይህ እግዚአብሔር የሰዎችን በደል ሳይቆጥርባቸው በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር አስታርቋል፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኑሯል።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-19
5
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20
ስለዚህ እግዚአብሔር ጥሪውን የሚያቀርበው በእኛ በኩል በመሆኑ፥ እኛ ለክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ስለ ክርስቶስ ሆነን “ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ” ብለን እንለምናለን።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:20
6
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15-16
በሕይወትም ያሉት፥ ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ፥ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ። ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሰብአዊ አመለካከት እንደምናየው አድርገን አንመለክትም፤ ክርስቶስንም በዚህ መልክ ተመልክተነው የነበርን ብንሆን እንኳን፥ ከእንግዲህ ወዲህ ግን በዚህ መልክ አይደለም የምናውቀው።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15-16
7
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14
አንዱ ስለ ሁሉ እንደ ሞተ እርግጠኞች በመሆናችን፥ የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፤ ይህ በመሆኑም ሁሉ ሞተዋል።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos