Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 2:1-2

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 2:1-2 አማ2000

ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል “የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና” እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።

Video k የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 2:1-2

Bezplatné plány čtení Bible a zamyšlení související s የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 2:1-2