Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 17:17-18

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 17:17-18 አማ2000

ኢየሱስም መልሶ “የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ! እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ወደዚህ ወደ እኔ አምጡት፤” አለ። ኢየሱስም ገሠጸው፤ ጋኔኑም ከእርሱ ወጣ፤ ብላቴናውም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ተፈወሰ።

Video k የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 17:17-18