Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የሉቃስ ወንጌል 4:5-8

የሉቃስ ወንጌል 4:5-8 መቅካእኤ

ዲያብሎስም ከፍ ወዳለው ስፍራ አውጥቶት የዓለምን መንግሥታት ሁሉ በቅጽበት አሳየው። ዲያብሎስም፦ “ለአንተ ይህን ሥልጣን ሁሉ ክብራቸውንም እሰጥሃለሁ፤ ለእኔ ተሰጥተቶአልና ለምወደውም ለማንም እሰጠዋለሁ፤ ስለዚህ አንተ በእኔ ፊት ብትሰግድ፥ ሁሉ ለአንተ ይሆናል፤” አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ “ ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ፤ እርሱንም ብቻ አምልክ፤’ ተብሎ ተጽፎአል፤” አለው።

Video k የሉቃስ ወንጌል 4:5-8

Bezplatné plány čtení Bible a zamyšlení související s የሉቃስ ወንጌል 4:5-8