1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በክርክርና ከንቱ ውዳሴን በመውደድ አትሥሩ፤ ትሕትናን በያዘ ልቡና ከራሳችሁ ይልቅ ባልንጀራችሁን አክብሩ እንጂ አትታበዩ። ለባልንጀራችሁም እንጂ ለየራሳችሁ ብቻ አታስቡ።
Porovnat
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:5
ፍጹማን የሆናችሁ ሁላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ እንደ አደረገልን ይህን አስቡ።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:5
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6-8
ይኸውም የእግዚአብሔር መልኩ ነው፤ ቀምቶ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም። ነገር ግን የባርያን መልክ ይዞ፥ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ዝቅ አደረገ። እንደ ሰውም ሆኖ ራሱን አዋረደ፤ ለሞት እስከ መድረስም ታዘዘ፤ ሞቱም በመስቀል የሆነው ነው።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6-8
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:13
ለሚወደው ሥራ የሚረዳችሁ እርሱ እግዚአብሔር ይቅርታውን ይፈጽምላችሁ።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:13
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:9-11
ስለዚህም እግዚአብሔር እጅግ ከፍ ከፍ አደረገው፤ ከስም ሁሉ የሚበልጥ ስምንም ሰጠው። ይህም በሰማይና በምድር በቀላያትና ከምድር በታች ያለ ጕልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ክብር ጌታ እንደ ሆነ ያምን ዘንድ ነው።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:9-11
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:14-15
የምትሠሩትን ሁሉ ያለ ማንጐራጐርና ያለ መጠራጠር በፍቅርና በስምምነት ሥሩ። እንደ እግዚአብሔር ልጆች ንጹሓንና የዋሃን ትሆኑ ዘንድ፥ በማያምኑና በጠማሞች ልጆች መካከል ነውር ሳይኖርባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ፤
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:14-15
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12
አሁንም ወንድሞች ሆይ፥ ዘወትር እንደምትሰሙኝ ሳለሁ ብቻ ሳይሆን፥ ሳልኖርም በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ ሆናችሁ ለድኅነታችሁ ሥሩ።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12
Domů
Bible
Plány
Videa