1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
Porovnat
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 11:28
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 11:29
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ፤ ሸክሜም ቀሊል ነውና።”
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 11:30
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 11:27
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው “ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶችም ይሄዳሉ፤ ለምጻሞችም ይነጻሉ፤ ደንቆሮችም ይሰማሉ፤ ሙታንም ይነሣሉ፤
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 11:15
Domů
Bible
Plány
Videa