1
የሉቃስ ወንጌል 11:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠትን የምታውቁ ከሆነ፥ የሰማይ አባታችሁማ ለሚለምኑት መልካሙን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ እንዴት አብዝቶ ይሰጣቸው ይሆን?”
Porovnat
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:13
2
የሉቃስ ወንጌል 11:9
እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችኋልም፤ ፈልጉ፥ ታገኛላችሁም፤ ደጅ ምቱ፥ ይከፈትላችኋልም።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:9
3
የሉቃስ ወንጌል 11:10
የሚለምን ሁሉ ይሰጠዋልና፤ የሚፈልግም ያገኛልና፤ ደጅ ለሚመታም ይከፈትለታልና።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:10
4
የሉቃስ ወንጌል 11:2
እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “በምትጸልዩበት ጊዜ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነ እንዲሁም በምድር ይሁን።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:2
5
የሉቃስ ወንጌል 11:4
እኛም የበደለንን ሁሉ ይቅር እንድንል በደላችንን ይቅር በለን፤ አቤቱ፥ ወደ ፈተና አታግባን፤ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ።”
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:4
6
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት ምግባችንን በየዕለቱ ስጠን።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:3
7
የሉቃስ ወንጌል 11:34
የሰውነትህ መብራት ዐይንህ ነው፤ ዐይንህ ብሩህ ከሆነ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ነው፤ ዐይንህ ታማሚ ቢሆን ግን፤ ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ነው።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:34
8
የሉቃስ ወንጌል 11:33
“በስውር ቦታ ወይም ከዕንቅብ በታች ሊያኖራት መብራትን የሚያበራ የለም፤ የሚመላለሱ ሁሉ ብርሃንን ያዩ ዘንድ በመቅረዝዋ ላይ ያኖራታል እንጂ።
Zkoumat የሉቃስ ወንጌል 11:33
Domů
Bible
Plány
Videa