1
ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ፦ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግለጠው። ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፣ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፣ እርሱ አይዘገይም።
Porovnat
Zkoumat ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
2
ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።
Zkoumat ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
3
ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፣ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
Zkoumat ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
Domů
Bible
Plány
Videa