1
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ምጽዋት፥ ቸርነት፥ እምነት፥ ገርነት፥ ንጽሕና ነው። ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።
Porovnat
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
እላችኋለሁ፤ በመንፈስ ኑሩ እንጂ የሥጋችሁን ፈቃድ አታድርጉ።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
አሁንም በመንፈስ እንኑር፤ በመንፈስም እንመላለስ።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ግን ሰውነታቸውን ከምኞትና ከኀጢአት ለዩ።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
የሥጋም ሥራው ይታወቃል፤ እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖት ማምለክ፥ ሥራይ ማድረግ፥ መጣላት፥ ኵራት፥ የምንዝር ጌጥ፥ ቅናት፥ ቍጣ፥ ጥርጥር፥ ፉክክር፥ ምቀኝነት፥ መጋደል፥ ስካር ይህንም የመሰለ ሁሉ ነው። አስቀድሜ እንደ ነገርኋችሁ ይህን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን መንግሥት አያይም።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
ወንድሞች ሆይ፥ እናንተስ ለነጻነት ተጠርታችኋል፤ ነገር ግን በሥጋችሁ ፈቃድ ለነጻነታችሁ ምክንያት አታድርጉላት፤ ለወንድሞቻችሁም በፍቅር ተገዙ።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
ሥጋ መንፈስ የማይሻውን ይሻልና፥ መንፈስም ሥጋ የማይሻውን ይሻልና፥ የምትሹትንም እንዳታደርጉ እርስ በርሳቸው ይጣላሉ።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
8
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
“ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚለው አንድ ቃል ሕግን ሁሉ ይፈጽማልና።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
9
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
ኩሩዎች አንሁን፤ እርስ በርሳችን አንተማማ፤ እርስ በርሳችንም አንቀናና።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
10
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትኑሩ።
Zkoumat ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
Domů
Bible
Plány
Videa