1
ትንቢተ አሞጽ 7:14-15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አሞጽም መልሶ አሜስያስን አለው፥ “እኔ ላም ጠባቂና በለስ ለቃሚ ነኝ እንጂ ነቢይ ወይም የነቢይ ልጅ አይደለሁም፤ እግዚአብሔርም በጎቹን ከመከተል ወሰደኝ፤ እግዚአብሔርም፦ ሂድ፥ ለሕዝቤ ለእስራኤል ትንቢት ተናገር አለኝ።
Porovnat
Zkoumat ትንቢተ አሞጽ 7:14-15
2
ትንቢተ አሞጽ 7:8
እግዚአብሔርም፥ “አሞጽ ሆይ! የምታየው ምንድን ነው?” አለኝ። እኔም፥ “ቱንቢ ነው” አልሁ። ጌታም፥ “እነሆ! በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱንቢ አደርጋለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲህ ደግሞ ይቅር አልላቸውም።
Zkoumat ትንቢተ አሞጽ 7:8
Domů
Bible
Plány
Videa