1
ትንቢተ አሞጽ 5:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።
Porovnat
Zkoumat ትንቢተ አሞጽ 5:24
2
ትንቢተ አሞጽ 5:14
በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን ፈልጉ፤ ክፉውንም አይደለም፤ እንዲሁ እናንተ እንደ ተናገራችሁ ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Zkoumat ትንቢተ አሞጽ 5:14
3
ትንቢተ አሞጽ 5:15
ክፉውን ጥሉ፤ መልካሙንም ውደዱ፤ በበሩም አደባባይ ፍርድን አጽኑ፤ ምናልባት ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ለዮሴፍ ቅሬታ ይራራ ይሆናል።
Zkoumat ትንቢተ አሞጽ 5:15
4
ትንቢተ አሞጽ 5:4
እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፥ “እኔን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
Zkoumat ትንቢተ አሞጽ 5:4
Domů
Bible
Plány
Videa