1
የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ወንድሞቻችን ሆይ፥ ከእናንተ ወገን በመልካም የተመሰከረላቸውን መንፈስ ቅዱስና ጥበብ የሞላባቸውን ሰባት ሰዎችን ምረጡ፤ ለዚህ ሥራም እንሾማቸዋለን። እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማስተማር እንተጋለን።”
Porovnat
Zkoumat የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
2
የሐዋርያት ሥራ 6:7
የእግዚአብሔርም ቃል ከፍ ከፍ አለ፤ በኢየሩሳሌምም ምእመናን እጅግ በዙ፤ ከካህናትም መካከል ያመኑ ብዙዎች ነበሩ።
Zkoumat የሐዋርያት ሥራ 6:7
Domů
Bible
Plány
Videa