1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ጴጥሮስም አፉን ከፈተና እንዲህ አለ፥ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንደማያዳላ በእውነት አየሁ። ነገር ግን በሕዝብ ሁሉ ዘንድ እርሱን የሚፈራና እውነትን የሚያደርግ በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው።
Porovnat
Zkoumat የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
ለሚያምኑበትም ሁሉ ኀጢአታቸው በስሙ እንደሚሰረይላቸው ነቢያት ሁሉ ምስክሮቹ ናቸው።”
Zkoumat የሐዋርያት ሥራ 10:43
Domů
Bible
Plány
Videa