1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም፥ “ጸጋዬ ይበቃሀል፤ ኀይልስ በደዌ ያልቃል” አለኝ፤ የክርስቶስም ኀይል በእኔ ላይ ያድር ዘንድ በመከራዬ ልመካ ወደድሁ።
Porovnat
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:9
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:10
ስለዚህም ስለ ክርስቶስ መከራ መቀበልን፥ መሰደብን፥ መጨነቅን፥ መሰደድን፥ መቸገርንም ወደድሁ፤ መከራ በተቀበልሁ ጊዜ ወዲያውኑ እበረታለሁና።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:10
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:6-7
ልመካ ብሻም አላዋቂ አይደለሁም፤ እውነቱን እናገራለሁና፤ ነገር ግን ስላዩኝና ስለ ሰሙኝ እንደምበልጥ አድርገው እንዳይጠራጠሩኝ ትቸዋለሁ። ስለዚህም ቢሆን በብዙ ራእይ እንዳልታበይ ሰውነቴን የሚወጋ እርሱም የሚጐስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:6-7
Domů
Bible
Plány
Videa