1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የምሕረት አባት፥ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር በአጽናናን በዚያ መጽናናት በመከራ ያሉትን ሁሉ ማጽናናት እንችል ዘንድ ከመከራችን ሁሉ ያጽናናን እርሱ ይመስገን።
Porovnat
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:3-4
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:5
የክርስቶስ መከራ በእኛ ላይ እንደ በዛ መጠን እንዲሁ መጽናናታችንም በክርስቶስ ይበዛልና።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:5
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:9
ሙታንን በሚያስነሣቸው በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን በውስጣችን ለመሞት ቈርጠን ነበር።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:9
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22
ከእናንተ ጋር በክርስቶስ ስም የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው። ደግሞም ያተመንና የመንፈስ ቅዱስን ፈለማ በልቡናችን የሰጠን እርሱ ነው።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:21-22
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:6
መከራ ብንቀበልም እናንተ እንድትድኑና እንድትጽናኑ ነው፤ ብንጽናናም እኛ የተቀበልነውን ያን መከራ በመታገሥ ስለሚደረግ መጽናናታችሁ ነው።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 1:6
Domů
Bible
Plány
Videa