1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ለእኛስ ሁሉ ከእርሱ የሆነ፥ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ እግዚአብሔር አብ አለን፤ ሁሉ በእርሱ የሆነ፥ እኛም በእርሱ የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም አለን።
Porovnat
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:6
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:1-2
ለጣዖታት ስለሚሠዉ መሥዋዕቶች ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን እናውቃለን፤ ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ዐወቅሁ የሚል ቢኖር፥ ሊያውቅ የሚገባውን ገና አላወቀም።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:1-2
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:13
ነገር ግን በመብል ምክንያት ወንድሜ የሚሰናከል ከሆነ ወንድሜን እንዳላሰናክል ለዘለዓለም ሥጋን አልበላም።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:13
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:9
ነገር ግን እናንተን በማየት ሌላው እንዳይሰናከል ተጠንቀቁ።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:9
Domů
Bible
Plány
Videa