1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:58
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አሁንም የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ሆይ፥ የጸናችሁና የማትናወጡ ሁኑ፤ ዘወትር በጎ ምግባርን አብዝታችሁ ለእግዚአብሔር አበርክቱ፤ ስለ ጌታችን መድከማችሁ ለከንቱ እንዳይደለ ታውቃላችሁና።
Porovnat
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:58
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:57
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ድል መንሣትን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:57
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:33
ወንድሞቻችን አያስቱአችሁ፤ ክፉ ነገር መልካም ጠባይን ያበላሻልና።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:33
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:10
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን እኔ ባለሁበት አለሁ፤ ለእኔም የሰጠኝ ጸጋው ለከንቱ የሆነብኝ አይደለም፤ እኔም ከሁሉ ይልቅ ደከምሁ፤ ነገር ግን በእኔ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ጸጋ አጸናኝ እንጂ እኔ አይደለሁም።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:10
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:55-56
“ሞት ሆይ፥ እንግዲህ መውጊያህ ወዴት አለ? መቃብር ሆይ፥ አሸናፊነትህ ወዴት አለ?” የሞት መውጊያ ኀጢአት ናት፥ የኀጢአትም ኀይልዋ ኦሪት ናት።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:55-56
6
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:51-52
እነሆ፥ አንድ ምሥጢርን እነግራችኋለሁ፥ ሁላችን የምንሞት አይደለም። ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን እንደ ዐይን ጥቅሻ በአንድ ጊዜ እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋል፤ ሙታንም የማይፈርሱ ሁነው ይነሣሉ፤ እኛም እንለወጣለን።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:51-52
7
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:21-22
በመጀመሪያው ሰው ሞት መጥቶአልና፤ በሁለተኛው ሰው ትንሣኤ ሙታን ሆነ። ሁሉ በአዳም እንደሚሞት እንዲሁ በክርስቶስ ሁሉ ሕያዋን ይሆናሉ።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:21-22
8
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:53
ይህ የሚፈርሰው የማይፈርሰውን፥ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ይለብስ ዘንድ አለውና።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:53
9
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:25-26
ጠላቶቹ ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪወድቁ ድረስ ይነግሥ ዘንድ አለውና። ከዚያ በኋላ የመጨረሻው ጠላት ይሻራል፤ ይኸውም ሞት ነው።
Zkoumat ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:25-26
Domů
Bible
Plány
Videa