1
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ምክንያቱም ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር፥ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ፤
Porovnat
Zkoumat ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል፥ በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Zkoumat ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
ስለዚህ እምነት የሚመጣው ከመስማት ነው፤ መስማትም በክርስቶስ ቃል በኩል ነው።
Zkoumat ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም” ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪካዊ መካከል ልዩነት የለምና፤ ያው ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
Zkoumat ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
ካልተላኩስ እንዴት ይሰብካሉ? “መልካሙን ዜና የሚያበሥሩ እግሮቻቸው እንዴት ውብ ናቸው!” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።
Zkoumat ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
ታዲያ ያላመኑበትን እንዴት ይጠሩታል? ያልሰሙትንስ እንዴት ያምኑታል? ያለ ሰባኪስ እንዴት ሊሰሙ ይችላሉ?
Zkoumat ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
የሚያምን ሁሉ እንዲጸድቅ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Zkoumat ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
Domů
Bible
Plány
Videa