1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በምንም ዓይነት ነገር አትጨነቁ።
Porovnat
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
ከሰውም ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
በቀረውስ ወንድሞች ሆይ! እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ክቡር የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ምስጉን የሆነውን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፤ ደስ ይበላችሁ።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ያሟላላችኋል።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁትንም ያያችሁትንም ሁሉ አድርጉ፤ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
8
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ መምጫው ቀርቦአል።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
9
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
ጥቂትም ማግኘትን አውቃለሁ፤ ብዙም ማግኘትን አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ የመጥገብንና የመራብን ብዙ የማግኘትንና የማጣትን ምሥጢር ተምሬአለሁ።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
10
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
ይህን ስል ስለሚያስፈልገኝ ነገር እያማረርሁ አይደለም፤ ያለኝ ነገር ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና።
Zkoumat ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
Domů
Bible
Plány
Videa