1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ፤ ክርስቶስም እንዳፈቀራችሁ፥ ስለ እናንተም ለእግዚአብሔር መልካም መዓዛ ያለው መባንና መሥዋዕት አድርጎ ራሱን አሳልፎ እንደሰጠ፥ በፍቅር ተመላለሱ።
Porovnat
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1-2
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16
እንግዲህ ስለ አኗኗሯችሁ በጥንቃቄ ተጠበቁ፥ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው አይሁን፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ።
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15-16
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20
መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ ብክነት እንደ ሆነው በወይን ጠጅ አትስከሩ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:18-20
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17
ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:17
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
ባሎች ሆይ! ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ እንደሰጣት፥ ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
6
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8
ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:8
7
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21
እያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ።
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21
8
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22
ሚስቶች ሆይ! ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:22
9
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33
ሆኖም ከእናንተ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፤ ሚስትም ባልዋን ታክብር።
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33
10
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31
“ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።”
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:31
11
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11
ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፤ ይልቁን ግለጡት፤
Zkoumat ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:11
Domů
Bible
Plány
Videa