1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከማያምኑ ጋር አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዐመፅ ጋር ምን ድርሻ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
Porovnat
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖት ጋር ምን ስምምነት አለው? እኛ እኮ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል ተናግሯል፥ በእነርሱ እኖራለሁ፤ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
ስለዚህም ጌታ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ፤ ርኩስንም አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ “ለእናንተም አባት እሆናለሁ፤ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ፤” ይላል ሁሉንም የሚገዛ ጌታ።
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን ስምምነት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
Domů
Bible
Plány
Videa