1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ እንዲሁም ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ አብራችሁ ሁኑ።
Porovnat
Zkoumat 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፤ እንደዚሁም ደግሞ ሚስት ለባሏ። ሚስት በገዛ ሰውነቷ ላይ ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ለባሏ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሰውነቱ ላይ ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
Zkoumat 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባርያዎች አትሁኑ።
Zkoumat 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
Domů
Bible
Plány
Videa