1
የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም፦ ክፉ ሐሳብ፥ ዝሙት፥ ስርቆት፥ ሰውን መግደል፥ አመንዝራነት፥ ስግብግብነት፥ ክፋት፥ አታላይነት፥ ስድነት፥ ምቀኝነት፥ ሐሜተኛነት፥ ትዕቢት፥ ግዴለሽነት ናቸው። ይህ ሁሉ ክፉ ነገር ከሰው ልብ ይወጣል፤ ሰውንም ያረክሰዋል።”
Porovnat
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
2
የማርቆስ ወንጌል 7:15
ሰውን የሚያረክሰው፥ ከሰው የሚወጣው ነገር ነው እንጂ ከውጪ ወደ ሰው የሚገባውስ አያረክሰውም!
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:15
3
የማርቆስ ወንጌል 7:6
እርሱ ግን እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እናንተ ግብዞች! ኢሳይያስ ስለ እናንተ፥ ‘ይህ ሕዝብ በአፉ ብቻ ያከብረኛል እንጂ ልቡ ከእኔ የራቀ ነው!
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:6
4
የማርቆስ ወንጌል 7:7
ሰው ሠራሽ ሥርዓትን እንደ እግዚአብሔር ሕግ አድርገው እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል!’ ብሎ የተናገረው ትንቢት ትክክል ነው፤
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:7
5
የማርቆስ ወንጌል 7:8
“ስለዚህ እናንተ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ።”
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 7:8
Domů
Bible
Plány
Videa