1
የማርቆስ ወንጌል 16:15
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንዲህም አላቸው፦ “ወደ መላው ዓለም ሂዱ፤ ለሰው ሁሉ ወንጌልን አስተምሩ።
Porovnat
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 16:15
2
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
በእኔ የሚያምኑ ሁሉ እነዚህን ተአምራት ያደርጋሉ፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋም ይናገራሉ፤ እባቦችን ቢይዙ፥ ወይም የሚገድል መርዝ እንኳ ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በበሽተኞች ላይ ሲጭኑ በሽተኞቹ ይድናሉ።”
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
3
የማርቆስ ወንጌል 16:16
ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ የማያምን ግን ይፈረድበታል።
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 16:16
4
የማርቆስ ወንጌል 16:20
ደቀ መዛሙርቱም በየስፍራው ሁሉ እየሄዱ አስተማሩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር። ተአምራትንም የማድረግ ሥልጣን በመስጠት የትምህርታቸውን እውነተኛነት ያጸና ነበር።]
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 16:20
5
የማርቆስ ወንጌል 16:6
እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አይዞአችሁ፥ አትደንግጡ፤ እናንተ የምትፈልጉት ተሰቅሎ የነበረውን የናዝሬቱን ኢየሱስን እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ተነሥቶአል፤ እዚህ የለም፤ የተቀበረበትም ቦታ ይኸውላችሁ፤ ተመልከቱ።
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 16:6
6
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
ይህንንም ያሉት መቃብሩ የተዘጋበት ድንጋይ እጅግ ትልቅ ስለ ነበረ ነው፤ ቀና ብለውም በተመለከቱ ጊዜ ግን ድንጋዩ ወደ ጐን ተንከባሎ አዩት። ወደ መቃብሩም በገቡ ጊዜ ነጭ ልብስ የለበሰ ጐልማሳ በስተቀኝ በኩል ተቀምጦ በማየታቸው ደነገጡ።
Zkoumat የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
Domů
Bible
Plány
Videa