1
ኦሪት ዘፀአት 22:22-23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ ግን እኔ ጩኸታቸውን በእርግጥ እሰማለሁ፤ ቁጣዬም ይነዳል፥ በሰይፍም እገድላችኋለሁ፥ ሚስቶቻችሁ መበለት፥ ልጆቻችሁም ድሀ አደጎች ይሆናሉ።
Compara
Explorar ኦሪት ዘፀአት 22:22-23
2
ኦሪት ዘፀአት 22:21
መበለቲቱንና ድሀ አደጉን አታስጨንቁአቸው።
Explorar ኦሪት ዘፀአት 22:21
3
ኦሪት ዘፀአት 22:18
ከእንስሳ ጋር የሚተኛ ፈጽሞ ይገደል።
Explorar ኦሪት ዘፀአት 22:18
4
ኦሪት ዘፀአት 22:25
የባልንጀራህን ልብስ ለመያዣ ብትወስድ ፀሐይ ሳትገባ መልስለት፤
Explorar ኦሪት ዘፀአት 22:25
Inici
La Bíblia
Plans
Vídeos